/ የመጥበሻ ፒዛ አሰራር /
Ingredients:-
pizza dough:-
3 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት ( 3 cups all purpose flour) 1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ ( 1 tbs yeast)
1 የሻይ ማንኪያ ስካር ( 1 tsp sugar)
1 1/4 ኩባያ ሞቅ ያለ ውሀ (1 1/4 cups warm water)
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ( 2 tbs oil)
1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው ( 1/2 tsp salt)
pizza sauce:-
ቲማቲም ደቆ የተከተፈ ወይም የተፈጨ ( Tomatoes)
ነጭ ሽንኩርት ደቆ የተከተፈ (Garlic)
ዘይት ( oil )
ጨው ( salt)
ኦረገኖ (Oregano)
ቁንዶ በርበሬ ( Black pepper)
Toppings:-
ሞዞሬላ ቺዝ ( Mozzarella cheese)
የተጠበሰ ዶሮ ( cooked chicken)
ሽንኩርት ( Onion)
ቃርያ ( green bell pepper)
የወይራ ፍሬ (olive)
:-እንዲሁም የፈለግነውን አይነት ስጋ እና አትክልቶች መጨመር እንችላለን ( and also we can add what ever toppings we like)

Be the first to comment